Current Articles | Categories | Search | Syndication
ባደግንበት ባሕል ክልል ተወስነን ለምንኖረውም ሆነ የባህሉን ድንበርን ክልል አልፈን፣ በረሃውን አቋርጠን፣ ባሕሩን ተሻግረን ለምንኖረው ሁሉ ይህን አባባል በተመለከተ ለማሰተላለፍ የምንፈልገው መልእክት አለን። አማኞች በትዳራቸው...
ባለንበት ዘመን በመላው የአለም ሕብረተስብ ስዉንና ቤተስቡን የሚያናውጡ ጉልህ የሆኑ የቤተስብ ችግሮች እንዳሉ ግልጽ ነው። በተለይም እኛ በውጭ አገር የምንገኝ ከኢትዮጵያ ህብረተስብ ሀገራችንን የተውንበት በመገፋት እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶችም ናቸው፤ አሁንም በመጻተኛነት በዚህ በምንኖርበት...