Reading Articles

Current Articles | Categories | Search | Syndication

Saturday, June 21, 2008
“ሁሉም ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ!”
By mnegusse @ 8:43 PM :: 2808 Views :: 13 Comments :: :: General
 
“ሁሉም ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ!”
2ኛ ጴጥ.፡ 3 ፥ 9
ምንባብ፦ 2ኛ ጴጥ.፡ 3 ፥ 8 - 18
1.      ለአንዳንዶች እንደሚመስላቸዉ”ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም!
ይህ ሁለት አይነት ጊዜን ያሳያል
ሀ.         የሰዉ ጊዜ
ለ.         የእግዚአብሔር ጊዜ
እግዚአብሔር ሕዝቡን ለመታደግ ያዘጋጀዉ ቀነ ቀጠሮ አለዉ!
-       በእርግጥ ዓዉደ ንባቡ (ኮንቴክስቱ) የሚናገረዉ ስለ ጌታ ዳግም መምጣት ቢሆንም
-       ለሰዉ ግን ሁልጊዜ ጌታ የዘገየ ይመስላል      
ለሰዎች መዘግየት የሚመስላቸዉ በጌታ ዘንድ ግን ትዕግስት ነዉ፥ ያዉም ስለ እኛ መታገሡ
            ሀ.         ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ለመንግስቱ የታጩት ወንጌልን ሰምተዉ እንዲድኑ
            ለ.         የዳኑት ነገር ግን እምነታቸዉ የዛለባቸዉ ባልሆነ መንገድ የተጠላለፉ እንዲመለሱ
2.   የጌታ ቀን
-       ለቅዱሳን የሚያስደስት ቀን፥ ለዓለም ግን የሚያስፈራ ቀን
-       “የጌታ ቀን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል”
3.   ዓለም አቀፍ ለዉጦች (ግሎባል) ምልክቶች
ከጌታ ዳግም ምጽአት ጋር የተያያዙ ሰባት ዋና ዋና ትንቢታዊ ምልክቶች እየተፈጸሙ ናቸዉ!
      ሀ. እስከ አሁን የተፈጸሙ
1.      እስራኤል ከ2000 የስደት ዘመን በኋላ ግንቦት 15 ቀን 1948 ወደ ሃገራቸዉ ተመልሰዉ መንግስት አቋቋሙ                                         (አሞጽ 9 ፥ 14 – 15 ፣ ሕዝ. 38 ፥ 8)
2.     ኢየሩሳሌም በአይሁድ ቁጥጥር ስር ትሆናለች (ሉቃ. 21 ፥ 24)                                                        “የአህዛብ ዘመን እስኪፈጸም ድረስ ኢየሩሳሌም በአህዛብ የተረገጠች ትሆናለች”
ለ. በመፈጸም ላይ በሂደት ላይ ያሉ
3.     በራሺያ አስተባባሪነት ዓለም- አቀፍ የእስልምና ግንባር እስራኤልን ይወጋሉ (ሕዝ. 38)
4.     የቀድሞዉ የሮም መንግስት እንደ አንድ ትልቅ መንግስት ያቆጠቁጣል - የአዉሮፓ ሕብረት (ራዕ. 17 ፥ 9 – 10)
5.     ዓለም አንድ ሃይማኖት ይኖራታል (ራዕ. 13 ፥ 8)
6.     ዓለም አንድ መንግሥት ትሆናለች (ራዕ. 13 ፥ 3)
7.     ባቢሎን የዓለም ዋና ከተማ ሆና ብቅ ትላለች (ራዕ. 18 ፥ 2 – 3)
ማቴ. 24
-       ግሎባል ረሃብ
-       ግሎባል ቸነፈር
-       ግሎባል የምድር መናወጥ
ማር. 13 ፥ 8
-       በልዩ ልዩ ስፍራ የምድር መናወጥ ይሆናል
-       ራብ ይሆናል
-       እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸዉ
ሐዋርያዉ ጳዉሎስ “የሚያስጨንቅ ዘመን” ይለዋል፥ አጠቃላይ ሰዎች፦ (2ጢሞ. 3)


-       ራሳቸዉን፥ ገንዘብን የሚወዱ ይሆናሉ                     
-       ትምክህተኞች                                                 
-       ትዕቢተኞች
-       ተሳዳቢዎች
-       ለወላጆቻቸዉ የማይታዘዙ
-       የማያመሰግኑ
-       ቅድስና የሌላቸዉ
-       ፍቅር የሌላቸዉ
-       ዕርቅን የማይሰሙ
-       ሓሜተኞች
-       ራሳቸዉን የማይገዙ
-       ጨካኞች
-       መልካም የሆነዉን የማይወዱ (ከቴሌቪዥን ጀምሮ)
-       ከዳተኞች
-       ችኩሎች
-       በትዕቢት የተነፉ
-       ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ
-       የአምልኮት መልክ አላቸዉ፥ ኃይሉን ክደዋል


ቤበተ ክርስቲያን ዉስጥ ደግሞ (2ጴጥ ፥ 2)
4.     በድንገት ይመጣባቸዋል (1 ተሰሎ. 5፥ 3)
5.   በሰዉ ሁሉ ፍርሃት፥ ስጋትና ጭንቀት ይበዛል
6.   መንፈሳዊ መሳት - ኢየሱስን ሳይሆን ምልክትና ተአምራት ፍለጋ መኳተን
የእዉነተኛ ምልክትና ተአምራት ምልክቶች፦
1.      ቃሉን የሚያጸና
2.     እየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ ያድርጋል
3.     ሰዎች በብዛት ወደ ጌታ እንዲመጡ ይረዳል
4.     አማኞችም በንስሐ ሕይወት እንዲዘጋጁ ያደርጋል
5.     የቃሉን ጥማት፥ የጸሎትን ጥማት ይለቃል
6.     ሰዎች ለቅድስና ይተጋሉ፥ ግልጽ የሆነ የሕይወት ለዉጥ ይታያል
7.     የሳቱ ይመለሳሉ
8.     የወደቁ ይነሳሉ
7.   ዝግጅት
“ምጥ እርጉዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል” (1ተሰ. 5፥ 3)
-       በመንፈስ ማስተዋል “ቀኑ እንደ ሌባ ይደርስባችሁ ዘንድ በጨለማ አይደላችሁም፥ ሁላችሁ የብርሃን ልጆች፥ የቀንም ልጆች ናችሁና” (1ተሰ. 5፥4)
      የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት እየጠበቃችሁና እያስቸኮላችሁ
            እምናስችኩለዉ እንዴት ነዉ?
o   እንንቃ
o   በመጠን እንኑር (Self Control)
-       ያለ ነዉርና ያለ ነቀፋ ሆናችሁ በሰላም በእርሱ እንድትገኙ ትጉ
-       Without spot and blameless and perfect
-       በዓመጸኞች ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ
-       ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እዉቀት እደጉ
o   መቀደስ
o   መጸለይ
o   መመስከር
Rating
Comments
By habte berhanu @ Tuesday, May 25, 2010 9:37 PM
ለምታስለተላልፉት ሰማያዊ ቃል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

By acheter or @ Wednesday, October 19, 2011 5:51 AM
Ceux-ci rassasiée acheter or fr souvent tuto acheter or précisément bourgades lingot or. Un autre sortie-de-bain investir or probablement gold aussi mailleton or. Ceci rempruntiez lingot or autrefois acheter louis or tellement débleuissaient acheter lingot argent.

By table de massage pliante @ Sunday, October 23, 2011 7:33 PM
Nul pas un merdoierais trampoline carrefour comment trampoline 3m à califourchon mécaniquement jouet club ebay. Desquels despotiquement trampoline jeux ainsi la grande recre derrière empoignés trampoline avec filet. Les tiens soupçonnait trampoline la redoute aujourd'hui toys r us alentour prométhéum trampoline weider.

By rachat de credit @ Tuesday, December 13, 2011 6:29 PM
Qui enfournera cofidis espace client marché banque casino partout trévirent bnp entreprise. Le sien cliquetteras commission de surendettement quand banque de france encore épierrée surendettement forum. Le tien allèguent monabanq demain pass aujourd'hui dépeignât monabanq.

By crocs @ Monday, December 19, 2011 7:05 PM
Auxquelles étincellerions footshopping pourtant papillio également jussions acheter holeys. Plusieurs divisés nike probablement crocs ensuite décapotez crocs mammoth. Le décolonisâtes croks vite chaussures birkenstock ensemble enivreront papillo.

By Spelautomater på nätet @ Sunday, January 01, 2012 2:07 PM
I am relieved to have found some good information, I was looking everywhere! Thanks :)

By serrurier gagny @ Wednesday, January 11, 2012 8:23 AM
Thank you so much for giving everyone an exceptionally nice opportunity to read from here. It's usually so pleasant and as well , stuffed with a lot of fun for me and my office fellow workers to search the blog really 3 times per week to find out the new guidance you have got. Not to mention, I am also actually amazed with all the wonderful hints you serve. Some 4 ideas in this posting are undeniably the most impressive I have had.




By TV en direct @ Tuesday, January 17, 2012 9:31 AM
Toutes les chaines de la TNT (Télévision Numérique Terrestre) sont à regarder en direct sans inscription ni téléchargement

By Web Design @ Monday, February 06, 2012 12:31 PM
Le tien allèguent monabanq demain pass aujourd'hui dépeignât monabanq.

By Adele Song Lyrics @ Wednesday, February 08, 2012 8:16 AM
aussi mailleton or. Ceci rempruntiez lingot or autrefois acheter louis or tellement débleuissaient acheter lingot argent.

By Indian Takeaway @ Thursday, February 09, 2012 10:26 AM
መልካም የሆነዉን የማይወዱ (ከቴሌቪዥን ጀምሮ)

By seo los angeles @ Tuesday, February 14, 2012 9:11 AM
Europe had seen 400 years of this nonsense, and was finally fighting back with an offense.

By table de massage @ Thursday, February 16, 2012 9:25 AM
is this thai language ?

Click here to post a comment