Reading Articles

Current Articles | Categories | Search | Syndication

Sunday, September 23, 2007
"ለበረከትም ሁን! You Shall Be a Blessing!"
By admin @ 12:29 PM :: 1000 Views :: 13 Comments :: :: Devotionals
 

"ለበረከትም ሁን! You Shall Be a Blessing!"

ዘፍ. 122,   በፓ/ ኤፍሬም ላእከማርያም

1998 .. ግንቦት ወር ውስጥ Rev. Ruddy Wiebe ከተባሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ፕሪንሲፓልና ሌሎች 6 ከተለያዩ አገሮች የመጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ጋር ፔንሲልቫንያና ኒውዮርክ ለአንድ ሳምንት በመዘዋወር በተለያዩ የአሜሪካ አብያተ ክርስቲያን የማገልገልና የመገልገል ዕድል ገጥሞን ነበር። በወቅቱ በተለያዩ ቦታዎች ብዙ አገልግለናል፣ ተባርከናልም። ወደ ቶሮንቶ ከመመለሳችን በፊት ግን አንድ ቀን የጉብኝትና የመዝናናት ቀን ተሰጥቶን ፔንሲልቫንያ ውስጥ ወደምትገኝ አንዲት ከተማ ተወሰድን። ከተማዋ ሄርሺ /Hershey/ ትባላላች። በዓለም የታወቀው Hershey KISSES ቸኮሌት የሚመረትባት ከተማ ነች። ከተማዋ የተቆረቆረችው ኋላም በስሙ እንድትጠራ የሆነው በአቶ Milton Hershey ነው።

አቶ ሚልተን መስከረም 13 ቀን 1857 .. ተወለደ። እናቱ ብርቱ አማኝ ክርስቲያን ስለነበረች በጸሎት፣ በጽኑ እምነትና ሥራዓት አሳድጋዋለች። አባቱ አቶ Henry Hershey  ልጁ ሚልተን በአካዳሚ ጎበዝ እንዲሆንለት በመመኘት ጥሩ /ቤት አስገብቶት ነበር። ቤተሰቡ በየጊዜው ሥፍራ ይቀያይሩ ስለነበረ ግን ሚልተን  በትምሕርቱ እየሰነፈ ሄደ። እንዲያውም እጅግ በመስነፉ ምክንያት /ቤቱን እንዲለቅ ተጠየቀና 14 ዓመት ወጣት ሆኖ 4 ክፍል ብቻ አጠናቅቆ ከት/ቤቱ ወጣ፤ ደደብ እየተባለም ሳይሳቅበት አልቀረም (1 ኪሣራ) በኋላም እናቱና አክስቱ / Mattie ሚልተን በትምሕርት ዓለም እስክዚህም እንድማይሳካለት አባትየውን አሳመኑና ሚልተንን በአቅራቢያቸው በሚገኝ ቦታ በነበረው የማተሚያ ቤት በተለማማጅነት አስቀጠሩት። የማተሚያ ቤቱ ኃላፊ ግን ሚልተን በሚፈጽማቸው ተደጋጋሚ የግድ-የለሽ ስሕተቶች ትእግስታቸው አለቀና በቍጣ ፊታቸው አብጦ-ዓይናቸውም አጕረጥርጦ ወዲያውኑ ከሥራው አባረሩት (2 ኪሣራ)

እናቱና አክስቱ ግን እንደገና በከርሜላ ሥራ ፋብሪካ ውስጥ አስቀጠሩትና Royer's Ice Cream Parlor & Garden በተባለ ካምፓኒ ከረሜላ እንዴት እንደሚሠራ በደንብ እየተከታትለ አራት ዓመት ሙሉ ሠራ። በኋላም 1876 19 ዓመት ወጣት ሆኖ የራሱን ቢዚነስ ሥራ ለመክፈት ተዘጋጀ። በትልቅ ከተማ ውስጥ ቢሆን በቀላሉ እንደሚሳካለት በመተማመንም ወደ ፊላደልፊያ አመራ። በዚያም ከፍተኛ ጥረት አደረገ ነገር ግን ብዙ ወጪዎች እየተከመሩበት ከአቅሙ በላይ ዕዳ ውስጥ ተዘፈቀ፣ ቢዚንሱም ከሠረ (3 ኪሣራ)

ሚልተን ግን ፍጹም ተስፋ ሳይቆርጥ እንደገና ወደ ኮሎራዶ ተጓዘ፣ በዴንቨር ከተማ ለአንድ የጥሩ ከረሜላ አምራች ድርጅት ተቀጥሮ መስራት ጀመረ። በዚሁ ሥራ ሆኖ ትንሽ ፍራንክ አጠራቀመና ወደ ኒው ዮርክ መጥቶ የከረሜላ ሱቅ ከፈተ። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ አሁንም ቢዚነሱ ከሠረ (4 ኪሣራ)

ከዚያም ትልቅ የተስፋ መቍረጥ ጥቁር-ደመና በላዩ ላይ እያንዣበበት ወደ ላንካስተር (ፔንሲልቫንያ) ከተማ መጣና ተቀመጠ። ከዚያ በፊት በገንዘብ የረዳው አጎቱም ይህንን የከረሜላና ጣፋጭ ነገር ቢዚንስ ሥራ ተስፋ የሌለውና ለሚልተን የሚሆን ነገር እንዳልሆነ አስረድቶ ከዚሁ ዓላማው ሊያስቆመው ሞከረ። ሚልተን ግን ተስፋ ለመቍረጥና በልቡ ያለውን ራዕይ ለመተው ፈቃደኛ አልሆነም፣ ዘራፍ! እጄን አልሰጥም አለ።

በኋላም Herry Lebkicher ከሚባል ሌላ ወዳጁ በተደረገለት እርዳታ አማካይነት እንደገና ዕቅዱን ጀመረ፣ በዚህ ጊዜ ግን በአንዲት ምርት ላይ ብቻ አተኮረ፣ ከረሜላን ማምረት! ከዚያም በአጭር ጊዜ ውስጥ Lancaster Caramel Company በከተማይቱ ውስጥ በጣም ከታወቁ ሱቆች አንዱ ለመሆን በቃ። 1900 .. ግን ይህንን ካምፓኒ ለአንድ ሚልዮን ዶላር ሸጠው። ይህ ገንዘብ በወቅቱ ፈርጠም ያለ ሃብት ነበር። ምናልባት ይህ ገንዘብ በሌሎች እጅ ቢሆን ኖሮ ወዲያው ጡረታ ይወጡና ይንደላቀቁበት ነበር።

ሚልተን ግን Cornfield በምትባል ባደገባት ገጠር አጠገብ ያለች መንደር ትልቅ የቸኮሌት ፋብሪካን ለማቋቋም በማሰብ ከባድ የፋብሪካ መሣሪያዎችን በመግዛት ገንዘቡን አንቀሳቀሰ። በዚህ ምንም በሌለበትና ገጠር-ቢጤ በሆነ ቦታ ይህንን  ማሰብና ይህን ሁሉ ገንዘብ የሚጨርስ ፋብሪካ አቋቍማለሁ ማለቱ ለብዙዎች የቡና-ጨዋታ፣ መሳቂያና-መሳለቂያ ሆኖ ነበር።

ሠራተኞችስ የት ያገኛል? ለፋብሪካው የሚያስፈልጉ ጥሬ-ዕቃዎችና የተመረቱም ነገሮች እንዴት ሊያጓጓዝ ነው? እያሉ በጠባብ አመለካከት ይሳለቁበት ነበር። ሚልተን ግን ምንም አልተበገረም። መልስ ነበረውና፦ የትም ላለመሄድ፣ ነገር ግን በዚያው በአከባቢው ከተማን ለመቈርቈር መወሰኑ!

ቢዚነሱ እያደገ በሄደ ቍጥርም የተመሠረተው ከተማ እያደገ ሄደ። በኋላም በዓለም ትልቁ የቸኮሌት ማምረቻ ፋብሪካ ሆነ። በተለይ 1930ዎቹ የታላቁ መደበት (Great Depression) ጊዜ ብዙ ካምፓኒዎችና ፋብሪካዎች ሲከስሩና ሲዘጉ፤ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ የሰሜን አሜሪካ ሰዎችም ሥራ-አጥ በሆኑበት ዘመን የሚልተን ቸኮሌት ፋብሪካ በብዙ የሚቆጠሩትን ሰዎች በመቅጠር የብዙ ቤተሰብን ነፍስ ታደገ። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የምዕራቡ ዓለም ወታደሮች ወደ ልዩ ልዩ ቦታዎች ሲላኩ የሚልተን ዘመናዊ ምርት፣ ችኮሌትን ይዘው እየሄዱ አሊያም እየተላከላቸው ስለነበር በአጭር ጊዜ ውስጥ በዓለም ዙርያ አስተዋወቁት። በዚህ ሁኔታ ኪስስ-ሀርሺ ቸኮሌት በመላዋ ዓለም ታዋቂና ተፈላጊ ሆነ፣ ዛሬ ሕጻን ልጅ ገና ከእናቱ ማህጸን ሲወጣ ቸኮሌት አለ ቢባል አያስደንቅም።

ሚልተን ለራሱ፣ ለካምፓኒው ማናጀሮችና ሠራተኞች መኖሪያ ቤቶችን አሠራ። ቀስ በቀስ /ቤት፣ ሆስፒታል፣ ሆቴሎችን፣ ማሰልጠኛ አዳራሾችን፣ መዝናኛና የሽርሽር ቦታዎችን፣ የሕጻናት መዋያና የእንክብካቤ ቦታዎችን እያሠራ እያስፋፋም ሄደ። ምንም የሌላት መንደር ብቻ የነበረችው ዛሬ በአንድ የበረከት ሰው አማካይነት ትልቅ ከተማ ሆነች። ስሟም በራሱ ስም ተሰይማ Hershey ተባለች። Hershey ዛሬ ትልቅ የቱሪስት መስህብ ነች። የቸኮሌት ፋብሪካው ውስጥ ብቻ የኮክና ሌላ የቅባት ፍሬዎች፣ ከማርና ከወተት እያደባልቁ ልዩ ልዩ ዓይነቶች ቸኮሌቶችን ሥራ በየደረጃው እንዴት እንደሚሠሩ እየተዘዋወሩ ለማየት ቢያንስ ሁለት ሰዓት ይጠይቃል።

በተጨማሪም የከተማዋ አየርና ንፋስ በቸኮሌት መዓዛ የተሞላ ነው። የመንገዶችዋ የመብራት አምፑሎችም KISS Hershey ቅርጽ የተሰሩና የሚያሸበርቁ ናቸው።

በሕይወቱ አራት ትልልቅ የኪሣራ ጊዜዎችን ቢያሳልፍም ለተስፋ መቍረጥና ለውድቀት እጄን አልሰጥም ብሎ በጸናውና አምላኩን በመተማመን በቆመው ሚልተን ይህ ሁሉ በረከት ተገኘ፣ አዎን ሚልተን ለትውልድ የሚተርፍ የበረከት ሰው ሆነ! በዕድሜው መጨረሻ ላይ ከባለቤቱ ጋር ሆነው አባትና እናት የሌላቸውን ብዙ የሚቆጠሩ እጓለ-ማውታ ሕጻናትን ለማሳደግና ለማስተማር /ቤቶችን ሰሩ። ሃብታቸውንም በአብዛኛው ለዚህ ቅዱስ ስራ እንዲሆን ተናዝዘዋል።  

      ♦ የእምነት አባታችን አብርሃምስ?

     ስንት ጊዜ ተፈተነ? ስንትስ ጊዜ ሕይወቱ ለተስፋ መቍረጥና ብሎም ለውድቀት ተጋለጠ? እርሱ ግን በአምላኩ በመታመን የጸና ሰው በመሆኑ በእምነቱ ተመሰከረለት። ሐዋርያው ጳውሎስ እንደሚነግረንም፦ 
     
    "ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ፣ የሌለውን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ባመነበት በአምላክ

    ፊት የሁላችን አባት ነው...የብዙ አህዛብ አባት እንዲሆን ተስፋን ይዞ አመነ"  ሮሜ 4፣17

ጌታ ለአብርሃም የገባውን ቃል ፈጸመ፣ አብርሃም እንደጌታው ቃል ለበረከት ሆነ!

አንተስ? አንቺስ? በዙርያችሁ በምታዩት ነገር ተስፋ አትቍረጡ! የእግዚአብሔር ዓላማ ሁላችን በክርስቶስ ኢየሱስ ለበረከት እንድንሆን ነው። ስለሆነም ጌታን ተደግፋችሁ ቍሙ! ጽኑ! ለበረከትም ትሆናላችሁ!

ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

Rating
Comments
By ሕያው ተስፋ @ Friday, March 28, 2008 9:25 AM
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ። ትልቅ ትምሕርት ወስጃለሁ እግዚአብሔር ለበረከት እንድንሆን እንጂ ተስፋ ቆርጠን ለምንም አልጠቅምም ብለን እንድንወጣ እንድንገባ አልጠራንም።

By cheap fake watches @ Friday, November 25, 2011 1:41 AM
There are certain web sites you can subscribe to, who can inform you of when stores update their sites for online specials.

By coach outlet online @ Sunday, April 22, 2012 9:46 PM
If you buy Coach items at the Coach Outlet Online store, the goods will be sent out within 24 hours after confirming your payment and arrive to your door within 7 work days. It is believed that you will like the products on the Coach Factory Online. There are spacious sizes and different colors, styles and so on. Coach Factory Outlet offers you the modern and very comfortable coach bags. Since many women often do not know things and are daily buses to challenge their handbags handbag, also comprehensive.http://www.coachfactoryonlinein.org

By louis vuitton outlet @ Sunday, April 22, 2012 9:51 PM
Looking for a Louis Vuitton outlet and don't know where they are? The easiest way is to enter here. That simple and you definitely will never be disappointed. louis vuitton outlet usa is just a wonderful place for buying bags online. You can get not only attractive bags and good services, but also more happiness in life. There can be at least one suitable, cozy and comfortable Louis Vuitton Usa for everyone. They all get high praises from customers.http://www.louisvuittonoutletto.com

By coach factory outlet @ Sunday, April 22, 2012 9:54 PM
Coach Factory Outlet can design new and original products that are also functional. The stylish appearance of products, sophisticated workmanship, superior quality and highly competitive prices have won the customer's trust and love from consumers at home and abroad. So you can rest assured that purchase. My friends bought a lot of coach items from the coach factory outlet online, including handbags, shoulder bags, sling bags and so on. Using a range of quality fabrics and materials, coach factory outlet store are durable and modish. No wonder they are loved by million of fad-seekers. http://www.coachfactoryoutletcoachs.com

By christian louboutin uk @ Sunday, April 22, 2012 9:58 PM
Yesterday, I saw an advertisement of lady's handbags on christian Outlets Online. I was obsessed by the unique decorative pattern and special appearance of christian louboutin uk. If there was a part of him that influenced me buy Cheap christian louboutin uk sale, that was it . Leaders commonly are pretty agreeable about sharing their strategy. Haven't you possessed your own christianBags? If you really thirst for having the newest christianarrivals, click the christian louboutin. http://www.christian-louboutinsuk.co.uk

By christian louboutin uk outlet @ Friday, May 04, 2012 7:44 PM
With charming colors and delicate shapes.Swarovski's CrystalThe christian louboutin uk outlet will make you the eye-catcher. The most quality fashion jewelry design classical crystal creation makes the pendant the favorite of the fashion, The christian Signature Hobo is from the latest release of christian louboutin uk. Its crisp, scribble material, leather handle, perfectly complements the relaxed shape of this stylish pouch.http://www.christianlouboutin-ukoutlets.co.uk

By Coach Outlet Online @ Friday, May 04, 2012 7:51 PM
I got the information of <a href="http://www.coachoutletonline-coachoutlet.com" title="Coach Outlet Online"><b>Coach Outlet Online</b></a> from my close friends. They often buy bags, purses and other accessories from this outlet.Almost everyone has identified effectively about this, below, among the best to make sure you will get much more information about <a href="http://www.coachoutletonline-coachoutlet.com" title="Coach Outlet"><b>Coach Outlet</b></a>.<a href="http://www.coachoutletonline-coachoutlet.com" title="Coach Bags"><b>Coach Bags</b></a> using the most exclusive materials and state-of-the-art workmanship. The skilled artistry that goes into creating each product guarantees impeccable quality.<br/>

By louis vuitton bags uk @ Friday, May 04, 2012 7:55 PM
Buy louis vuitton bags uk bag absolutely is a wise behavior Buy louis vuitton bag absolutely is a wise behavior , there is no praise nor criticize their distinction. From a social sense, is a personal taste and quality of life improved. It not will be the same as domestic louis vuitton shop online goods, month or even every day discount promotions. With the Spring Festival is a traditional shopping season, the supermarkets will be purchased to carry out integral ceremony, VIP service,louis vuitton bag exclusive promotions initiatives to attract customers for the Spring Festival of the Imports, a luxury or a good season." Industry source said . Because optimistic New Year season, many luxury goods louis vuitton bag are difficult to "escape convention": the focus for the Chinese New Year launch promotion, or robbed before the Spring Festival Kaimennake. in fact, Louis Vuitton is one of the most famous fashion design master.he opened the fist suitcase shop called after his name. http://www.louisvuitton-lv.co.uk

By mulberry outlet @ Friday, May 04, 2012 8:01 PM
Their design consistency has created a distinctive look, much like a signature perfume. mulberry outlet make a girl more classy and elegant to be a lady. During the traditional and popular perfect balance.our mulberry outlet online offer your high quality mulberry sale and mulberry sunglasses. Orders Over $100 Free Shipping. http://www.mulberryoutletonale.co.uk

By Coach Factory Outlet @ Tuesday, May 08, 2012 9:35 PM
In particular, products from Coach Factory Outlet with leather design are fashionable, handmade,leading the wave of American pop.It with simple,durable and unique style to win consumers. In the market you definitely can find various colorways that are designed in as well as the high quality that applied in. For most of you would like to come. So just come to our Coach Factory Outlet Online store to choose one. Haven't you possessed your own Coach Bags? If you really thirst for having the newest Coach arrivals, click the Coach Factory Outlet Online.

By Coach Outlet @ Friday, May 11, 2012 1:22 AM
Coach Outlet provide the best quality and price to every one for these Coach Outlet, Coach Outlet Sale are popular day by day. When you love Coach Outlet Online but can't afford designer prices, Coach Outlet quickly become your friend. Like many designers, Cheap Coach Handbags has several factory outlet stores located nationwide, all promising the same conveniently discounted prices Coach Outlet that can make quality handbag fashion affordable to the common consumer Coach Outlet. A large number of best-selling Louis Vuitton UK. Charming since coach bag is, Coach Outlet Online is specifically a luxurious ladylike choice! It is no doubt that our Coach Outlet online is the symbol of reliable and credible. Graceful curves, Coach Outlet Usa soft pleating and rich autumnal color on a spacious new shoulder silhouette. Coach Bags Sale is so stylish it can be worn even when you are not toting a new baby. The Coach Baby Bags Collection fits you as well as your individual style.The authentic coach outlet are already while Coach Outlet Online popular manufacturer involving luggage just like any additional tailor made maker due to the fact their beginning. You may track down your trainer company obtaining worn through girls of all Louis Vuitton Bags civilizations with one another together with guys.

By Cheap Bikinis @ Monday, May 14, 2012 10:41 PM
8888hdm
By Richard Wolf, USA TODAY President Obama's campaign is out with a two-minute TV ad and a six-minute web video blasting Mitt Romney's career at Bain Capital.
Cheap Bikinis:http://www.cheapbikinisforsale.com

Click here to post a comment