Reading Articles

Current Articles | Categories | Search | Syndication

Articles from General
Sunday, October 28, 2007
የኢትዮጵያ ሚሌኔዬም
By mnegusse @ 11:42 AM :: 986 Views :: 12 Comments :: :: General

የኢትዮጵያን ሚሌኔዬም በተለያየ መልክ አክብረናል፤ ይህንን ታሪካዊ ቀን ከዛሬ 2000 ዓመት በፊትና በኋላ ከነበረዉ የአገራችን ታሪክ ጋር በማገናዘብ እንዲሁም ህያዉ ከሆነዉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ጋር እንዴት እንደተያያዘ በመጥቀስና ተጨባጭ የሆኑ ታሪካዊ ማስረጃዎችን በመጠቆም በቶሮንቶ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተሮች አንዱ የሆኑት ፓስተር ኤፍሬም ላዕከማርያም የሚከተለዉን መልዕክት አቅርበዉልናል፡፡

Read More..
Saturday, June 21, 2008
“ሁሉም ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ!”
By mnegusse @ 8:43 PM :: 3103 Views :: 27 Comments :: :: General

በብዙዎች ከቀድሞ ጀምሮ ያለዉ ጥያቄ የጌታ ዳግም መምጣት ሲሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ በመጥቀስ አንዳንዶች ጌታ አሁን ይመጣል (2 ተሰ. ምዕ 2 3) ያሉ እንደ ነብሩ እንዲሁም ደግሞ 2 ጴጥ. ምዕ 3 ላይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ሁሉ ነገር እንዳለ ነዉ ምንድነዉ የምትሉት ያሉና የሚሉ እንዳሉ እናያለን። ለዚህ ጥያቄ መልስ በቂ ምላሽ የሚሆን 5/18/08 እሁድ ፕሮግራም በፓስተር ኤፍሬም ላዕከማርያም የቀረበዉን መልእክት ክፍል አንድ እንደሚክተለዉ እናቀርብላችኋለን።

Read More..
Wednesday, November 01, 2006
Lessons from the Life and Ministry of George Whitefield, (1714-1770)
By admin @ 12:25 PM :: 1545 Views :: 28 Comments :: :: Evangelism and Mission, General

George Whitefield was born on December 16, 1714, in the Bell Inn, Gloucester, England. His father died when George was two, and his widowed mother; Elizabeth struggled to raise him up.

Read More..